Go to full page →

የመወያያ ጥያቄዎች ክየመ 39

1. ደራሲዋ ብዙ የኑዛዜ ባህርያትን ጠቅሰዋል፡፡ ምን ምን ናቸው?
2. ኑዛዜን ሊከተሉ የሚገባቸው ሁለት ደረጃዎች ምን ምን ናቸው?
3. በዘፍ 3:12 የሚገኘውን የአዳምንና የሔዋንን ኑዛዜ በሐዋ 26፡10-11 እና በ1ኛ ጢሞ 1፡15 የሚገኘውን የጳውሎስን ኑዛዜ ያነጻጽሩ፡፡
4. «ኑዛዜ ልዩ ባህርይንና ኃጢአትን በስሙ መጥራት ነው፡፡»ኃጢአታችንን ለእግዚአብሔር ብቻ ነው መናዘዝ ያለብን? ካልሆነስ ለምን? ክየመ 39.3