Go to full page →

መወያያ ጥያቄዎች ክየመ 100

1. ፀሎት ምንድን ነው? ኢየሱስ ሁሉን ፀሎታችንን ሊመልስልን ቃል የገባው በምን አይነት ሁኔታዎች ውስጥ ነው? ዮሐ 14:14)
2. «ሁልጊዜ መፀለይ» ይቻላል? በሰላም ጊዜ ነው ወይስ በችግር ጊዜ ለመፀለይ ይበልጥ ዝንባሌ ያለዎት? በችግራችንም ሆነ ችግር በሌለበት ጊዜ እግዚአብሔርን ማሰብ የሚያስፈልገን ለምንድን ነው?
3. ‹‹በኢየሱስ ስም መፀለይ» ማለት ምን ማለት ነው? ክየመ 100.1