Go to full page →

የመወያያ ጥያቄዎች ክየመ 14

1. በእንዴት አይነት መገለጥ ነው እግዚአብሔር ፍቅሩን ለእኛ ሊገልፅ የፈለገው?
2. ስለ ኃጢያታችን ይቅርታ መስዋእት በሆነው በኢየሱስ ክርስቶስ አማካኝነት የአዳም ልጆች ሁሉ “የእግዚአብሔር ልጆች» (1ኛ ዮሐ 3:1 ለመባል ብቁ ሆነዋል፡፡ ይህ “ወደር የሌለው የእግዚአብሔር ፍቅር» ለእርስዎ ምን ማለት ነው?
3. ከተፈጥሮ ጎን ለጎን እግዚአብሔር እራሱን የገለጠባቸው ሁለት መንገዶች ምንድን ናቸው? ክየመ 14.1