Go to full page →

ምዕራፍ 52—ድል የነሳችው ቤተ ክርስቲያን Amh2SM 396

በ1893 ዓ.ም ቤተ ክርስቲያን ባቢሎን ሆናለች የሚለውን በመጋፈጥ ኤለን ጂ. ኋይት እንዲህ በማለት ጽፋለች፣ «ቤተ ክርስቲያን ደካማና ጉድለት ያለባት፣ ተግሳጽ፣ ማስጠንቀቂያና ምክር የሚያስፈልጋት ብትሆንም ክርስቶስ በምድር ላይ የላቀ ክብር የሚሰጣት ብቸኛ አካል ነች፡፡» Testimonies to Ministers, p. 49.