Go to full page →

የተመሰረቱ ወይም ወደፊት የሚመሰረቱ ማህበራት Amh2SM 144

የእግዚአብሔር ልጆች ነን የሚሉ ሁሉ በምንም መንገድ ቢሆን ከዚህ በፊት ከተመሰረቱትም ሆነ ወደ ፊት ከሚመሰረቱ የሰራተኛ ማህበራት ጋር ራሳቸውን ማጣመር የለባቸውም፡፡ ይህን እግዚአብሔር ይከለክላል፡፡ ትንቢቶችን የሚያጠኑ ሰዎች ከፊታቸው ያለውን ነገር ማየትና መረዳት አይችሉምን?--Letter 201, 1902. {2SM 144.1} Amh2SM 144.1