Go to full page →

የወጣቶች የወደፊት ማንነት ChSAmh 41

ብዙዎቹ የዛሬዎቹ ታዳጊ ወጣቶች በይሁዳ እንደነበረው ዳንኤል የእግዚአብሔርን ቃልና ሥራ እያጠኑና ታማኝ የሆነውን አገልግሎት እየተማሩ ሲያድጉ በሕግ ጉባዔዎች፣ በፍትሕ አዳራሾች ወይም በነገሥታት ቅጥሮች--የነገሥታት ንጉሥ ምስክር ሆነው ይቆማሉ፡፡Education, p. 262. ChSAmh 41.2