የሰዎች ልብ በመታወሩ የደረሱበት አስገራሚ የቴhኖሎጂ ግስጋሴና ምጥቀት እንዲታበዩ ቢያደርጋቸውም ነገር ግን በሰማይ ሆነው ሁሉንም የሚመለከቱየምድርን በኃጢአትና አመጻ መሞላት ያስተውላሉ፡፡ ምድርን የከበበው ኃጢአት ይvች ዓለም በተላላፊ ወረርሽኝ ውስጥ እንድትኖር አድርጓታል፡፡-vTestimonies, vol. 6, pp. 10, 11. ChSAmh 72.2