Go to full page →

የሕክምና የወንጌል ጉባኤ ጉዞዎች ChSAmh 176

የሕክምና የወንጌል ጉባኤ ጉዞዎችን በየከተሞችና መንደሮች የሚያደርጉ ሠራተኞች ሊኖሩ እንደሚገባ ጌታ ከጊዜ ወደ ጊዜ መመሪያዎችን ሰጥቶኛል፡፡ በዚህ ሥራ የሚሰማሩ ከፍ ያለውንም ሆነ ዝቅተኛውን የሕብረተሰብ ክፍል ያካተተ የከበረ የነፍሳት መከር ያኛሉ፡፡ የጎዳና ላይ አገልግሎት የሚሰጠው የታማኙ አሳሽ ጥረት አስቸጋሪውን መንገድ ይበልጥ ቀጥተኛና ዝግጁ ያደርገዋል፡፡-Testimonies, vol. 9, p. 172. ChSAmh 176.3