Go to full page →

ድፍረት GWAmh 169

የእግዚአብሔር ሰዎች በችግር ወይም በነቀፋ ምክንያት ቶሎ አንዲስፈራሩ ስያስፈልግም፡፡ የሦስተኛውን መልዓክ መልዕክት የሚያውጁ ሰዎች «ተጽፏል!» በሚለው ጋሳ አእየተክሳከሉ ለሥራቸው ብቁ ሆነው በመገኘት ሀሰትንና ውሸትን በጀግንነት መዋጋት አለባቸው፡ GWAmh 169.2

የዚመኑ ክርስቲያኖች ክርስቶስንና ሐዋርያቱን ያገኘው ፈተና፤ መክራና ስደት ያጋጥማቸዋል፡፡ ለእግዚአብሔር ታማኝ ሆነው የሚገኙ ስማቸው ይጠፋል፤ ሀሳባቸው በመጥፎ ይተረጎማል፤ ስለዚህ ያን ክፉ ቀን ለመቋቋምና ከሕሊና ዳኝነት አንዳይዛነፉ ድፍረት፤ ጽናትና እግዚአብሔርን በቃሉ አማካይነት ማወቅ ያስፈልጋቸዋል፡፡ ሰይጣን ጠማማውን፤ ሀሰቱን እውነት ለማስመሰል በማታለል ኃይሉ በርትቶ ይሠራል፡፡ የእግዚአብሔር ሰዎች ሃይማኖት ፳ጽናትን ንጽህና እንደጨመረ መጠን ሰይጣን የእግዚአብሔር ተከታዮች ነን እያሉ ሕጉን የማይታዘዙትን ሰዎች በጠላትነት ዓይን ያስነሳባቸዋል፡፡ የቅዱሳንን አምነት ለመቀበል ጀግንነትንና ጽናትን ይጠይቃል፡፡ GWAmh 169.3

የመስቀሉ መልዕክትኖች በጸሎትና በተጋት ታጥቀው በጌታ ስም በድፍረት ወደፊት መገስገስ ይገባቸዋል፡፡ የጭንቅ ጊዜ በፊታቸው ሲደቀን በመሪያቸው መተማመን አለባቸው፡፡ የእግዚአብሔር የፍርድ ቀን ተቃርቧል፡፡ ችግርና መከራ በፍጥነት ይጎርፋል፡፡ እግዚአብሔር ከቦታው ተነስቶ መሬትን ካናወጠ በ3ሏጊላ ዓመጸኞችን የሚቀጣበት ጊዜ ተቃርቧል፡፡ ከዚያ በኋሳ ለወገኖቹ መጠጊ ይሆናቸዋል፡፡ ከጉዳት ለመጠበቅ በ]ለዓለማዊው ክንዱ ያቅፋቸዋል፡፡ GWAmh 169.4