የሄኖክና የዮሐንስ መጥምቁ አኗኗር እኛ እንዴት ልንኖር እንደሚገባን ያስገነዝቡናል፡፡ ሳይሞት ወደ ሰማይ ያረገውን ሰውና የክርስቶስን መንገድ አንዲጠርግ የተላከውን መልዕክትኛ የሕይዎት ታሪክ ማጥናት ይጠቅመናል፡፡ GWAmh 30.4