Go to full page →

ምዕራፍ 11—እርስ በርሳችን ሊኖረን የሚገባ ግንኙነት ከሌሎች ጋር መገናኘት GWAmh 316

ከሰዎች ጋር ስንገናኝ ራስን መግታት፣ ትዕግሥትና መተዛዝን በትምህርት፣ በልምድና በአስተሳሰብ ስለምንለያይ አንድን ነገር በተለያየ ሁኔታ አናስተውለዋለን፡ ፍርድ አሰጣጣችን ይለያያል፡፡ ፅውነትን የማስተዋላችን መጠነ፤ የነሮ አመራራችን ሙሉ በሙሉ አንድ አይሆንም፡፡ በጠቅላላ ሁጌኬቤታቸው የሚመሳሰሉ ሰዎች ምንም አይገኙም፡፡ የአንዱ ፕግር ለሌላው ከባድ አይመስሰውም፡፡ አንዱ በቀሳል የሚያክናውነው ሥራ ለሌሳው በጣም ለ.ከብድ ይችላል፡፡ አለመግባባት በሰብዓዊ ባዓባ፡፡ጥረት በቀላሉ ሊፈጠር ስለሚችል ሰውን በምንገምትበት ጊዜ እንጠንቀቅ፡፡ የኛ ሥራ በሌሎች ላይ የሚያስከተለውን ውጤት ብዙም አንገነዘብም፡፡ የምንናገረውና የምንሠራው የሚያስከትለው ውጤት ትንሽ ቢመስለንም በደንብ ብንመሰከተው የበጎም ሆነ የመልካም ነገር ምክንያቱ እርሱው ነው፡፡ GWAmh 316.1