Go to full page →

የግል ጥረት ዋጋ GWAmh 120

ነፍሳትን በመመለስ ከፍተኛ ውጤት ያሳዩት ሰዎች ትሁታን እንጂ በሥራቸው መታበይ (መመካት) የሚያሳዩ አይደሉም፡፡ የሱስ ይህንን ተግባር በግልጽ አሳይቷል፡፡ ሊረዳ ወደፈለገው ዓለም በቅርብ ተገኘ:፡ GWAmh 120.4

ከሰማይ የተላከው መምህር ሲያስተምር የሚሰሙ ተላላፊ መንገደኞች ሁሉ ቆመው በማዳመጥ በብዙ አድናቂዎች ክርስቶስ ይከበብ ነበር፡፡ GWAmh 120.5