Go to full page →

የእግዚአብሔር ነው። MYPAmh 197

“አሥራት… የእግዚአብሔር ነው።” እዚህ ላይ ሰንበትን ለመግለጽ ጥቅም ላይ የዋለ አገላለፅ ጥቅም ላይ ውሏል። “ሰባተኛው ቀን የአምላክህ የእግዚአብሔር ሰንበት ነው።” እግዚአብሔር ከሰው ጊዜና ገንዘብ የተወሰነውን ክፍል ለራሱ አስቀርቶታል። በመሆኑም ከእነዚህ አንዱንም ቢሆን ለራሱ ጥቅም ቢያውል ከበደለኝነት ነፃ አይሆንም። Patriarchs and Prophets, P, 525 — 526 MYPAmh 197.5