Go to full page →

ግንኙነታችን በመዳረሻችን ላይ ተፅእኖ ያሳድራል MYPAmh 258

ግንኙነት በወንዶችም ሆነ በሴቶች ላይ ሊያሳድር ስለሚችለው ተፅእኖ የእግዚአብሔር ቃል ታላቅ አፅንኦት ይሰጣል። ታዲያ በማደግ ላይ ባለ በልጆችና በወጣቶች አእምሮ ላይ የሚኖረው ኃይል ምንኛ ታላቅ ይሆን! የየሚይዟቸው ጓደኞች፣ የሚከተሉአቸው መርሆዎች፣ የሚመሰርቱአቸው ልምዶች እነዚህ ወጣቶች የሚኖራቸውን የጠቃሚነት ጥያቄም ሆነ የወደፊት መዳረሻቸውን ይወስናል። Counsels to Teachers, Parents and Students, P .220. MYPAmh 258.6