Go to full page →

ለፍቃደኛ ሠራተኞች ጥሪ MYPAmh 130

ከክርስቶስ ጎን ፀንተው በመቆም አሁኑኑ ሊፈፀም የሚገባውን ሥራ ለመሥራት ከናዝሬቱ የሱስ ጋር እንድነት ለመፍጠር ቃል ኪዳን ለመግባት ፈቃደኛ የሚሆኑትን ፈቃደኛ ሰራተኞች ጌታ ይጠራቸዋል፡፡ Fundamentals of Christian Education, P.488. MYPAmh 130.6