Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

የተመረጡ መልእክቶች (ሁለተኛው መጽሐፍ)

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ምዕራፍ 22—ለሰራተኞች ትምህርት የሚደረግ የገንዘብ እገዛ

    ተስፋ የሚጣልባቸውን ወጣቶች እርዱ

    የእውነትና የጽድቅ ፍቅር እንደ የሕክምና ሚስዮናውያን፣ እንደ የጽሁፍ ወንጌላዊያን፣ እና እንደ ወንጌላዊያን ለእግዚአብሔር ሥራ ራሳቸውን እንዲለዩ በመምራት አስገዳጅ ተጽእኖ እንዳለው የሚታይባቸውን ወጣቶች መርዳት የወንጌል ሥራ ክፍል መሆን አለበት፡፡ ይህ ሥራ ወደ ፊት እንዲቀጥል ገቢ መገኘት አለበት፡፡ እርዳታው የተሰጣቸው ሰዎች ሕመምተኞችንና በሥቃይ ውስጥ ያሉትን ለማገልገል ይሂዱ፡፡ ይህ ሥራ በእርግጠኝነት በኃጢአት የታመሙ ነፍሳት የጊልአድን ቅባት እንዲያገኙ መንገድ ይከፍታል፡፡--Manuscript 35, 1901.Amh2SM 208.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents