Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

የተመረጡ መልእክቶች (ሁለተኛው መጽሐፍ)

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ብቁ የሚሆኑ አስተዳዳሪዎችና ወንጌላውያን

    ታላላቅ ሕንጻዎችን በመገንባትና በታይታ ልቆ ለመገኘት በመፈለግ ሳይሆን እነዚህን ታላላቅ ፍላጎቶች እንዴት መያዝ እንዳለባቸው ማወቅ እንዲችሉ በኃይልና በችሎታዎች ልቆ በመገኘት ወደ ከፍተኛ ደረጃ መድረስ ያስፈልጋል፡፡ እቅዶች ተዘጋጅተው ገንዘብ ሥራ ላይ መዋል አለበት፤ በሌሎች አገሮችም ሆነ በአገራችን ወንዶችንና ሴቶችን ወደ ከፍተኛ ክፍሎች ለመድረስ ገጣሚዎች እንዲሆኑ ለማስተማር ገንዘብ መገኘት አለበት፡፡ በሥራው የተለያዩ ዘርፎች ያሉን የሚሰሩ መክሊቶች ጥቂት ብቻ ናቸው፡፡--Letter 44, 1887.Amh2SM 209.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents