Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

የተመረጡ መልእክቶች (ሁለተኛው መጽሐፍ)

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ለጸሎት ተገቢ ያልሆነ ቦታ የለም

    ወደ እግዚአብሔር ልመናችንን ለማቅረብ ተገቢ ያልሆነ ቦታና ጊዜ የለም፡፡ …በተጨናነቀ መንገድ ላይም ሆነ በሥራ ቦታችን ወደ እግዚአብሔር ልመናችንን ልናቀርብ እና ነህምያ በንጉሡ አርጤክሰስ ፊት ጥያቄውን ባቀረበ ጊዜ እንዳደረገው ለመለኮታዊ አመራር መለመን እንችላለን፡፡ Steps to Christ (pocket ed.) p. 99.Amh2SM 316.2

    በመንገድ ላይ እየሄድን ከኢየሱስ ጋር ልንነጋገር እንችላለን፤ እርሱም በቀኝ እጅህ ነኝ ይለናል፡፡ ከእግዚአብሔር ጋር በልባችን ውስጥ ልንነጋገር እንችላለን፤ ከእግዚአብሔር ጋር እንደ ጓደኛ አብረን ልንጓዝ እንችላለን፡፡ በዕለታዊ ሥራችን ስንጠመድ የማንም ሰው ጆሮ ሳይሰማ የልባችንን ምኞት ልንተነፍስ እንችላለን፤ ነገር ግን ያ ቃል ሳይሰማ ሞቶ ወይም ጠፍቶ አይቀርም፡፡ የነፍስን ፍላጎት ምንም ነገር አስምጦ አያስቀርም፡፡ ከመንገድ ዋካታ እና ከማሽን ጩኸት በላይ ይነሳል፡፡ እየተናገርን ያለነው ለእግዚአብሔር ስለሆነ ጸሎታችንን ይሰማል፡፡ Gospel Workers, p. 251.Amh2SM 316.3

    ለመጸለይ ሁልጊዜ በጉልበታችሁ መንበርከክ አስፈላጊ አይደለም፡፡ ብቻችሁን ስትሆኑ፣ ስትራመዱ እና በዕለታዊው ሥራችሁ ተጠምዳችሁ ሳላችሁ ከአዳኝ ጋር የመነጋገርን ልምድ አዳብሩ፡፡ The Ministry of Healing, pp. 510, 511.Amh2SM 316.4

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents