Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

የተመረጡ መልእክቶች (ሁለተኛው መጽሐፍ)

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ዓለም እየተመለከተ ነው

    ነቢዩ የእግዚአብሔርን ትዕዛዛት የሚጠብቅን ሕዝብ «አስደናቂ ሰዎች” በማለት ይገልጻል፡፡ ከዓለም የተለየን ሕዝብ መሆን አለብን፡፡ የዓለም ዓይኖች እየተመለከቱን ስለሆነ በማናውቃቸው በብዙ ሰዎች በመታየት ላይ እንገኛለን፡፡ እኛ እንደምናምን ስለምንናገራቸው አስተምህሮዎች የሆነ ያህል የሚያውቁ ሰዎች እምነታችን በባሕርያችን ላይ ያለውን ተጽእኖ እየተመለከቱ ናቸው፡፡ ምን ዓይነት ተጽእኖ እንደምናሳድርና እምነት በሌለው ዓለም ውስጥ ራሳችንን እንዴት እንደምንመራ ለማየት እየጠበቁ ናቸው፡፡ የሰማይ መላእክት እየተመለከቱን ናቸው፡፡ «በዓለምና በመላእክት በሰዎችም የምንታይ ሆነናል» (1 ቆሮ. 4፡9)፡፡ The Review and Herald, June 18, 1889.Amh2SM 386.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents