Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

የወንጌል አገልጋዮች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    መለየት

    በእግዚአብሔር ዘንድ የሰዎች ደረጃ የለም፡፡ እንዲህ ላለ ነገር አምላክ ቦታ አይሰጠውም፡፡ ሁሉም ነፍሳት በእርሱ ዘንድ ዋጋ አላቸው፡፡GWAmh 216.1

    ነፍሳትን ለማዳን መስራት ክሥራ ሁሉ የላቀ ነው፡፡ የሥራው ዓይነት ምንም ቢሆን፣ ወይም ከአነማን መካከል መሙሥራታችን ምንም አይደለም፡፡ በእግዚአብሔር ፊት እነዚህ ልዩነቶች ዋጋ የላቸውም፡፡ ምንም ያህል ትምህርት ባይኖረው እውነተኛ፤ ንጹህ፤ ታማኝና ትጉጡ ሰው በእግዚአብሔር ዘቨንድ የተከበረ ነው፡፡ ሰዎችን የሚቀበላቸው በኩር ደረጃፐው፣ በሐብታቸው፣ በአስተዋይነታቸው መዝፕ ሳይሆን ከክርስቶስ ጋር ባላቸው አንድነት ነው፡፡ ያልተማረው፣፤ የተናቀው፣ ባሪያው እግዚአብሔር የሰጠውን መብት ከተጠቀመብት የሚፈሰግበጉትን አሜሳ ማለት ነው። ዓለም ደንቆሮ ብሱ ይጠራው ይሆናል፣ እግዚአብሔር ግን ከአስተዋይምዎች መካከል መድቦ ስሙን በሰማይ መገዝጉበበ ይመዘግበዋል፡፡ እግዚአብኬጤር በምድርም በሰማይም ለክብሩ ይጠቀምበታል፡፡GWAmh 216.2

    በድህነታቸው፤ ባለመማራቸውና በዚህ ዓለም ባለመከበራቸው ብቻ በሰማይ በበጉ መጽሐፍ የተመዘገቡትን ሰዎች ጓደኝነት የሚንቀውን እግዚአብሔር ይገስጸዋል፡፡ ምንም የማስተዋል ችሎታፐው (: የነሮ ደረጃዞው ቢዋረድም ክርስቶስ ልባቸው ገርና ትሁት በሆኑት ይደሰትባቸዋል ::GWAmh 216.3

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents