Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

የወንጌል አገልጋዮች

 - Contents
 • Results
 • Related
 • Featured
No results found for: "".
 • Weighted Relevancy
 • Content Sequence
 • Relevancy
 • Earliest First
 • Latest First
  Larger font
  Smaller font
  Copy
  Print
  Contents

  መሻትን መግዛት

  ከመሻትን መግዛት ደጋፊዎች መካከል ሰባተኛ ቀን አክባሪ አደዴቬንቲስቶች በመጀመሪያው መስመር ሯፖሰለና፡ አለባቸው፡፡ ለብዙ ጊዜ ለእኛ ወጥቶ የቆየውን የመሻሻል ብርፃሃን ለሌሎች ባናበራ እግዚአብሔር በኋላፊነት ይጠይቀናል፡፡ ከጥቂት ዓመታት በፊት የመሻትን መግዛት አቋም ከዋና ተግባራችን መካከል ቀጠርነው፡፡ ዛሬም ቢሆን አሰተሳሰባችን መለወጥ : ትምህርት ቤቶቻችንና የጤና ጣቢያዎቻትን አካልን፤ አእምሮንና መንፈስን የመለወጥ ኃይል ያለውን የክርስቶስ ጸጋ ማሳወቅ አለባቸው፡፡ ለእውነተኛው መለወጥ አማካይነት ትምህርት ቤቶቻችን ማዋል አለብን፡፡GWAmh 253.1

  የክርስቲያን ሴቶች የመጓሻትን መግዛት ማህበር ለሚባለው ድርጅት ሙሉ ድጋፋችን ማሳየት አለብን፡፡ በእግዚአብሔር ሥራ ተካፋይነት አለኝ የሚል ሁሉ ይህ ድርጀት ስለመሻት መግዛት ያለውን አቋም ትላ አይበል፡፡ በስብሰባ ጊዜአችን ከዚህ ድርድት አባሎች ጥቁቶቹን ጠርተን በስብሰባው አንዲካፈሉ ብናደርግ መልካም ነው። ስለ ዕምነታችን በበለጠ አከውቀው በመሻት መግዛት ሥራቸው ልንረዳቸው ይፈቅዱልናል፡፡ ይህን ብናደርግ የመሳትን መግዛት አቋም ብቃታችን ክምናስበው የበለጠ ግምት ሰጠነው ማለት ነው፡፡GWAmh 253.2

  የሴቶች ክርስቲያን መሻትን መግዛት ማህበር ከእኛ መሪዎች የበሰጠ በሥራቸው ገሥግሠዋል፡፡ በዚህ ማህበር ውውስጥ የጌታን ሥራ የሚያካሂዱ ጠቃሚ ሰዎች አሉ፡፡ በመጽሐፍ ቅዱስ ዕውቀት የበሰሉ ሰዎቻችን እነዚህን እህቶቻችን በሥራቸው ሊረዱ ይችላሉ፡፡ ያለፈው መነቃቀፍና አለመግባባት ተወግዶ መረዳዳትና መደጋገፍ ሊፈጠር ይችላል፡፡ አንዳንድ መሪዎቻችን ይህን ማህበር ከመደገና: ወደ3ንላ ሲያፈገፍገ ማየቴ ያስደንቀኛል፡፡ ከማህበሩ ሠራተኞች ጋር ከመተባበር ሌላ የተሻለ ነገር ልናደርግ አንችልም፡፡GWAmh 253.3

  ለሕዝብ በጉባዔ ከመናገር ሌሳ በመሳትን መግዛት መስመር ልናከናውናቸው የምንችል ብዙ ተግባሮች አሉን፡፡ በመጽሔቶቻችንና በጋዜጣዎቻችን አማካይነት የመሻተትን መግዛት መመሪያና ዋና ሀሳብ ማስረዳት አለሰብን፡፡ በተቻለ መንገድ ሰዎቻችንና ስለ እኛ በሚገባ ያልተረዱ ሰዎች የሚቀራረቡበትን ዘዴ መፈለግ ዋናው ተግባራችን ነው፡፡ በሚሲዮናዊ ጥረታችን ያገኘነው መሳካት ራሳችን ክደን ለመስዋዕትነት ባቀረብን መጠን ነው፡፡ በአንድ ላይ ተባብረን በትህትና የመሻትን መግዛት አቋምን አውጀን ቢሆን ኖሮ የሚገኘውን ክንውንነት የሚያውቀው እግዚአብሔር ብቻ ነው፡፡GWAmh 254.1

  Larger font
  Smaller font
  Copy
  Print
  Contents