Go to full page →

ምሥክሮችን በስህተት ሁኔታ መጠቀም፡፡ CCh 147

መጀመሪያ የወጣው የምሥክሮች ቁጥር ለአመላክ ሕዝብ እንዲህ የተሰጠውን ብርሃን ባለመጠንቀቅ ስለ መጠቀም የተሰጠ ማስጠንቀቂያ አለበት አንዳንዶች ስለ ኃይማኖታቸው ለማያምኑ ሲናገሩና ለዚሁ ማስረጃ በተጠየቁ ጊዜ፤ ለማስረጃ ወደ መጽሐፍ ቅዱስ በመሔድ ፈንታ ከጽሑፎቼ ሲያነቡላቸው፤ የማይገባ (የሞኝነት) እርምጃ መውሱዳቸውን ተናግሬአለሁ፡፡ ይህ እርምጃ የማይ ገባ እንደሆነና የማያምኑ እውነትን እንዲቃወሙ እልክ የሚፈጥርባቸው መሆኑ ታይቶኝ ነበር፡፡ ምሥክሮች ስለ መንፈሳቸው ምንም በማያውቁ ዘንድ ምንም ክብደት /ግምት/ ሊኖራቸው አይችሉም፡፡ በእንዲህ ያለ ነገር ሊጠቀሱ አይገባም፡፡ CCh 147.5

ምስክሮችን ስለ መጠቀም የተሰጡት ሌሎች ማስጠንቀቂያዎች ከጊዜ ወደ ጊዜ እንደሚከተለው ተሰጥተዋል፤ CCh 148.1

‹አንዳንዶች ሰባኮች በጣም በስተኋላ ናቸው፡፡ የቀረበላቸውን ምሥክር እናምናለን ይላሉ፤ ስለነሱ አወላስ ምንም ልምምድ ላልነበራቸው የብረት ደንብ በማድረጋቸው አንዳንዶች ጉዳት ያደርጋሉ፤ ነገር ግን ራሳቸው ሊመሩባቸው ያቅታቸዋል፡፡ እነሱ ፈጽመው ችላ ያሏቸውን ምስክሮች ደጋግመው አንብበው ነበር፡፡ እንዲህ ያሉት እርምጃቸው ጽኑ አይደለም›፡፡ CCh 148.2

‹እግዚአብሔር ስለ ሌሎች ኀጢአቶችና ስህተቶች ስላሳየው ብዙዎች ከልክ በላይ ሲጠሙበት አየሁ በራእይ ስለ ታየው ከልክ በላይ ትርጓሜውን ይዘውታል፤ እንግዲህ እግዚአብሐር ባሳየው የብዙዎችን ኃይማኖት ለማዳከምና ደግሞ ቤተክርስቲያኒቱን ተስፋ ለማስቆረጥና ለማስፈራራት ዝንባለ እስኪኖረው ድረስ ገፍተውበታል›፡፡ ፱95T669, 670; CCh 148.3