Go to full page →

የመወያያ ጥያቄዎች ክየመ 52

1. «በነፍስዎ ውስጥ ሰላምና ፍቅርን» እንዴት ያገኛሉ? ከእግዚአብሔር ጋርስ እንዴት ህብረት ይፈጥራሉ?
2. በሉቃ 15:11-32 በጠፋው ልጅ ታሪክ ውስጥ ተገልጾ ያለውን የእግዚአብሔርን ምስል ይግለጹ፡፡
3. ከዚህ በታች የተጠቀሱት የመጽሐፍ ቅዱስ ተስፋዎች እግዚአብሔር ይቅርታና ተቀባይነት እንዳገኘን ማረጋገጫ ይሰጡናል ወይ? ኢሳ 1፡18፤ 44:22 ፤ 49፡15 ፤ 55:1 7 ፤ ኤር 31:3 ፤ ሕዝ 18:32 ፤36:26 ፤ ማር 11:24 ፤ ዮሐ 20:31 ፤ ሮሜ 8፡1 ፤1ኛ ጴጥ 1፡18-19 ክየመ 52.3