Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    የመወያያ ጥያቄዎች

    1. «በነፍስዎ ውስጥ ሰላምና ፍቅርን» እንዴት ያገኛሉ? ከእግዚአብሔር ጋርስ እንዴት ህብረት ይፈጥራሉ?
    2. በሉቃ 15:11-32 በጠፋው ልጅ ታሪክ ውስጥ ተገልጾ ያለውን የእግዚአብሔርን ምስል ይግለጹ፡፡
    3. ከዚህ በታች የተጠቀሱት የመጽሐፍ ቅዱስ ተስፋዎች እግዚአብሔር ይቅርታና ተቀባይነት እንዳገኘን ማረጋገጫ ይሰጡናል ወይ? ኢሳ 1፡18፤ 44:22 ፤ 49፡15 ፤ 55:1 7 ፤ ኤር 31:3 ፤ ሕዝ 18:32 ፤36:26 ፤ ማር 11:24 ፤ ዮሐ 20:31 ፤ ሮሜ 8፡1 ፤1ኛ ጴጥ 1፡18-19
    ክየመ 52.3

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents