Go to full page →

የመወያያ ጥያቄዎች ክየመ 77

1. ሌሎችን ስናገለግልና ወንጌልን ስናካፍል «ወደ አለም አዳኝ» ይበልጥ እየቀረብን እንሄዳለን፡፡ የሱስ በዚህ ምድር አገልግሎቱ ምን አይነት ምሳሌ ነው የሰጠን? (2ኛ ቆሮ 8:9)
2. በእግዚአብሔር ጸጋ የዳኑ ሰዎች ወንጌሉን በመስበክ «መስዋዕትነት ለመክፈል» የተዘጋጁ መሆን ያስፈልጋቸዋል፡፡ ይህንን መልካም ዜና ለጠፉት ለሚያበስሩ ምን አይነት ሽልማት ተዘጋጅቶላቸዋል?
3. በቤትዎትና በአካባቢዎት ክርስቶስን የሚያጋሩበት ምን አይነት መንገዶች አሉዎት? ክየመ 77.2