Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    የመወያያ ጥያቄዎች

    1. ሌሎችን ስናገለግልና ወንጌልን ስናካፍል «ወደ አለም አዳኝ» ይበልጥ እየቀረብን እንሄዳለን፡፡ የሱስ በዚህ ምድር አገልግሎቱ ምን አይነት ምሳሌ ነው የሰጠን? (2ኛ ቆሮ 8:9)
    2. በእግዚአብሔር ጸጋ የዳኑ ሰዎች ወንጌሉን በመስበክ «መስዋዕትነት ለመክፈል» የተዘጋጁ መሆን ያስፈልጋቸዋል፡፡ ይህንን መልካም ዜና ለጠፉት ለሚያበስሩ ምን አይነት ሽልማት ተዘጋጅቶላቸዋል?
    3. በቤትዎትና በአካባቢዎት ክርስቶስን የሚያጋሩበት ምን አይነት መንገዶች አሉዎት?
    ክየመ 77.2

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents