Go to full page →

የመወያያ ጥያቄዎች ክየመ 122

1.የሱስ ምን ያክል ነበር ያዘነውና የተከዘው?
2. ቀና መሆንና እግዚአብሔር በሰጠን ስጦታ ላይ ማተኮር በህይወት ደስተኛ እንድንሆን የሚረዳን እንዴት ነው? በዚህ ቀናነት በጎደለው ዓለም ቀና መሆን የሚቻለው እንዴት ነው?
3. ሕይወታችንን ለክርስቶስ ካስረከብን በኋላ ከኃጢያት ፈተና ነፃ ሊያወጣን ቃል ገብቷል ወይ? ሮሜ 17:15 ን ያንብቡ፡፡ ክርስቶስን ከመረጥን በኋላ ሰይጣን እኛን በተደጋጋሚ የሚያጠቃበት እድል አላ ወይ? ሰይጣን ሲፈትነን በሰይጣን ፊት የምንቆምበት መታመኛችን ምንድን ነው? ክየመ 122.2