Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    የመወያያ ጥያቄዎች

    1.የሱስ ምን ያክል ነበር ያዘነውና የተከዘው?
    2. ቀና መሆንና እግዚአብሔር በሰጠን ስጦታ ላይ ማተኮር በህይወት ደስተኛ እንድንሆን የሚረዳን እንዴት ነው? በዚህ ቀናነት በጎደለው ዓለም ቀና መሆን የሚቻለው እንዴት ነው?
    3. ሕይወታችንን ለክርስቶስ ካስረከብን በኋላ ከኃጢያት ፈተና ነፃ ሊያወጣን ቃል ገብቷል ወይ? ሮሜ 17:15 ን ያንብቡ፡፡ ክርስቶስን ከመረጥን በኋላ ሰይጣን እኛን በተደጋጋሚ የሚያጠቃበት እድል አላ ወይ? ሰይጣን ሲፈትነን በሰይጣን ፊት የምንቆምበት መታመኛችን ምንድን ነው?
    ክየመ 122.2

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents