Go to full page →

የእግዚአብሔር ፍርድ በስፋት Amh2SM 391

አስጨናቂ ጊዜያቶች ከፊታችን ናቸው፡፡ የእግዚአብሔር ፍርዶች በአገሩ በስፋት አሉ፡፡ መቅሰፍቶች አንዱ ሌላውን እየተከተለ በፍጥነት ይከሰታሉ፡፡ እግዚአብሔር በአሰቃቂ ሁኔታ ምድርን ሊያናውጥና ኗሪዎቿን ለኃጢአታቸው ሊቀጣ በቶሎ ከቦታው ሊነሳ ነው፡፡ ያኔ ለሕዝቡ ይቆምና ጥበቃ ያደርግላቸዋል፡፡ ከጉዳት ሁሉ ሊከልላቸው ዘላለማዊውን እጁን በዙሪያቸው ያደርጋል፡፡ The Review and Herald, April 18, 1908. Amh2SM 391.5