Go to full page →

ስግብግብነት ChSAmh 54

አንዳንዶች በእግዚአብሔር መንገድ ለመጓዝና ለመለወጥ ዛሬም ፈቃደኞች አይደሉም፡፡ አምላካዊው ሥራ ወደፊት ሲገሰግስና ሰዎች ራሳቸውን በነፃ እንዲያስረክቡ ጥሪ ሲቀርብ አንዳንዶች ከምድራዊ ሐብትና ንብረታቸው ጋር እንደ ተጣበቁ ቀሩ፡፡ ስግብግብነታቸው ከአማኞች ሕብረት ለያቸው: --Testimonies, vol. 9, p. 126. ChSAmh 54.2