Go to full page →

ጠባብ ራስ ወዳድነት ChSAmh 54

የእግዚአብሔር ሕዝቦች የላቀ መንፈሳዊ አስተሳሰብ ባለቤት ያልሆኑበትና የእምነተ ቢስነታቸው መንስኤ ጠባብ ራስ ወዳድነት መሆኑ ተገልጾልኛል. . . ብዙ ስብሰባዎችን ማድረግ በእግዚአብሔር ዘንድ ተቀባይነት አያስገኝም፡፡ _ አያሌ _ ጸሎትሳይሆን ትክክለኛውን ነገር በትክክለኛው ጊዜ እናድርግ፡፡--Testimonies, vol. 2, p. 36. ChSAmh 54.1