Go to full page →

በበደላቸውና በኃጢአታቸው ምክንያት ሙታን የሆኑ ChSAmh 60

ዛሬ የቤተ ክርስቲያን ጉባዔያችን አካል ከሆኑት ውስጥ አብዛኞቹ በበደላቸውና በኃጢአታቸው ምክንያት ሙታን ናቸው፡፡ ተግባራቸውበማጠፊያዎች ላይ እንደተንጠለጠለ በር መምጣትና መሄድ ብቻ ነው፡፡ እጅግ የተከበረውንና ነፍስን የሚነካውን እውነት ለዓመታት ቢያደምጡም ለራሳቸው መደሰታቸውን ከማመላከት ውጪ ተግባር ላይ አላዋሏቸውም፡፡ በዚህ የተነሳ ለከበረው እውነት የሚኖራቸው ስሜት የተመናመነ ነው. . . ኃይማኖታዊ መልኩን እንጂ አምላካዊ ኃይሉን እየካዱ፣ የእርሱ ቤተሰብ አባላት ከመሆን ራሳቸውን እየገቱ በዚህ ሁናቴ የሚቀጥሉ ከሆነ በእግዚአብሔር ዘንድ ተቀባይነት አያገኙም:፡— Testimonies, vol. 6, pp. 426, 427. ChSAmh 60.1