Go to full page →

የቀንበር ተሸካሚዎች መዛል ChSAmh 61

አንዳንዶች መሸከም የሚችሉትን ቀንበር ስለማይሸከሙ ወይም መሥራት ያለባቸውን ሥራ ስለማይሠሩ ለሥራው የተለየ ጉጉት ባላቸው ጥቂቶች ላይ የሚያርፈው ጫና የበረታ ይሆናል፡፡ የሥራውን ስፋት ተረድተው የሚሰጡት እጅግ የበረታ አገልግሎትና የሚያፈሱት ጉልበት ፈጥነው እንዲዝሉ ያደርጋቸዋል፡፡Testimonies, vol, 2, p. 645. ChSAmh 61.2