Go to full page →

ስለ ማመናቸው በሳል ምhንያት መስጠት የማይችሉ ChSAmh 61

በእነዚህ የመጨረሻዎቹ ዘመናት እውነትን _ እናምናለን የሚሉ ሕዝቦች ሚዛን የሚደፉትን ጉዳዮች ችላ በማለታቸው እነሆ ቀልለው ይገኛሉ፡፡ መለወጣቸው ጥልቀት የሌለው፣ ጽናት የሚጎድለውና ላይ ላዩን ብቻ ነው:: እውነትን ያመኑት ሌሎች በማመናቸው እንጂ ገብቶአቸውና ምክንያቱን ተረድተው አይደለም፡፡ ለምን እንዳመኑ ሊሰጡ የሚችሉት በሳል ምክንያት የላቸውም. .. የእነርሱ ተሞክሮ በሌሎች ላይ ስርጸትና መነቃቃት አያመጣም ወይም ዕውቀታቸው መብትና ግዴታቸውን እንዲረዱ አያስችላቸውም፡፡ ብርታት፣ ጽናትና መረጋጋት እውነተኛ ልብ ባላቸው አማኞች ውስጥ ይኖራሉ፡፡-Testimonies, vol. 2, p. 634. ChSAmh 61.3