Go to full page →

የቤተ hርስቲያን አባላት ራሳቸውን ያስተምሩ ChSAmh 86

የቤተ ክርስቲያን አባላት ከፊት ለፊታቸው የተቀመጠው ከፍ ያለ ደረጃ ላይ ለመድረስ ጠንክረው ሊሠሩ፣ ብርቱ ጥረት ሊያደርጉና ሊታገሉ ይገባል፡፡ በዚህ መልኩ ከጌታ ጋር ተባብረው ሲሠሩ ያለሙት ቦታ ላይ መድረስ እንዲችሉ ይረዳቸዋል፡፡ --Testimonies, vol. 9, p. 140. ChSAmh 86.3

ለእግዚአብሔር በብቃት መሥራት የሚያስችለን አንድ ዕድል እንኳ ቢሆን ከእጃችን እንዲወጣ መፍቀድ የለብንም: :-- Christ’s Object Lessons, p. 334. ChSAmh 87.1