Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

የክርስቲያን አገልግሎት

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    የቤተ hርስቲያን አባላት ራሳቸውን ያስተምሩ

    የቤተ ክርስቲያን አባላት ከፊት ለፊታቸው የተቀመጠው ከፍ ያለ ደረጃ ላይ ለመድረስ ጠንክረው ሊሠሩ፣ ብርቱ ጥረት ሊያደርጉና ሊታገሉ ይገባል፡፡ በዚህ መልኩ ከጌታ ጋር ተባብረው ሲሠሩ ያለሙት ቦታ ላይ መድረስ እንዲችሉ ይረዳቸዋል፡፡ --Testimonies, vol. 9, p. 140.ChSAmh 86.3

    ለእግዚአብሔር በብቃት መሥራት የሚያስችለን አንድ ዕድል እንኳ ቢሆን ከእጃችን እንዲወጣ መፍቀድ የለብንም: :-- Christ’s Object Lessons, p. 334.ChSAmh 87.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents