Go to full page →

ወደ ስህተት የሚመሩ መጻሕፍት MYPAmh 181

ወጣቶችን ወደ ስህተት የሚመሩና ስለ ጦርነትና ደም ማፍሰስ የተፃፉ መጻሕፍት ምን ያህል የበዙ ናቸው! እነዚህን መጻሕፍት በሚያነቡበት ጊዜ እነርሱ እያነበቡት ባለው ጦረኛ መንፈስ እንዲሞሉ ሰይጣን በአጠገባቸው ይቆማል! ደማቸው በደም ቧንቧ ውስጥ ይፈላና የጭካኔ ስራን ለመፈፀም ይነሳሳሉ። ወዳልተቀደሱ ፍላጎቶች የሚመሩና የልብን ፍላጎት በማቀጣጠል ንፁህና ቅዱስ ከሆነው ነገር ሁሉ የሚያርቁ የግብረ ገብ ጉድለት ያለባቸው መጻሕፍት ምንኛ ብዙ ናቸው! MYPAmh 181.3

በውስጣቸው የነበሩ እይታዎችና ሥዕላዊ መገልጫዎቻቸው አንድ ጊዜ በሰማይ አደባባዩች ከፍ ብሎ በነበረው መልአክ መንፈስ የተዘጋጁ የጥንቆላ መጽሐፍት ነበሩአችሁ------። MYPAmh 181.4