Go to full page →

የቁጠባ መመሪያ MYPAmh 207

እዚህ ላይ በእያንዳንዱ ጉዳይ ላይ ቁጠባ እንዴት ሊተገበር እንደሚችል መጥቀስ አስፈላጊ አይደለም። ልባቸውን ሙሉ በሙሉ ለእግዚአብሔር የሰጡና ቃሉን የህይወታቸው መመሪያ አድርገው የሚወስዱ በሕይወት ተግባራት በሙሉ ራሳቸውን እንዴት እንደሚመሩ ያውቃሉ። በልቡ ትሁትና የዋህ ከሆነው ኢየሱስ ይማራሉ! የክርስቶስን ገርነት በማሳደግ ቁጥር ስፍር ለሌላቸው ፈተናዎች በር ይዘጋሉ። Fundamental of Christian Education, P 152. MYPAmh 207.2