Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    የቁጠባ መመሪያ

    እዚህ ላይ በእያንዳንዱ ጉዳይ ላይ ቁጠባ እንዴት ሊተገበር እንደሚችል መጥቀስ አስፈላጊ አይደለም። ልባቸውን ሙሉ በሙሉ ለእግዚአብሔር የሰጡና ቃሉን የህይወታቸው መመሪያ አድርገው የሚወስዱ በሕይወት ተግባራት በሙሉ ራሳቸውን እንዴት እንደሚመሩ ያውቃሉ። በልቡ ትሁትና የዋህ ከሆነው ኢየሱስ ይማራሉ! የክርስቶስን ገርነት በማሳደግ ቁጥር ስፍር ለሌላቸው ፈተናዎች በር ይዘጋሉ። Fundamental of Christian Education, P 152.MYPAmh 207.2

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents