Go to full page →

የክርስቶስን ጽድቅ መልበስ MYPAmh 218

እኛ የክርስቶስን ጽድቅ ስንለብስ ክርስቶስ በውስጣችን ስለሚሠራ ኃጢአት ለመሥራት ፍላጎት አይኖረንም፡፡ ስህተትን ልንሰራ እንችላለን፣ ነገር ግን በእግዚአብሔር ልጅ ላይ ሥቃይ ያስከተለውን ኃጢአት እንጠላለን፡፡ Review and Hared, March 18, 1890 MYPAmh 218.6