Go to full page →

ትክከለኛ አለባበስ MYPAmh 227

መጽሐፍ ቅዱስ ስለ አለባበስ ጨዋነት ያስተምረል፡፡ «በተመሳሳይ ሁኔታ ሴቶች ደግሞ ራሳቸውን በጨዋ አለባበስ ያስጌጡ» (1ኛ ጢሞ. 2፡9) ፡፡ ይህ ክፍል ለታይታ የሚደረግ አለባበስን፣ ያሸበረቁ ቀለሞችንና በጌጣጌጥ መድመቅን ይከለክላል፡፡ የሰዎችን ትኩረት ወደ ለባሹ ለመሳብ ወይም አድናቆትን ለማግኘት ተብሎ የተቀየስ ቅያስ ሁሉ የእግዚአብሔር ቃል ከሚያዘው ጨዋ አለባበስ የተለየ ነው፡፡ MYPAmh 227.1