Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ትክከለኛ አለባበስ

    መጽሐፍ ቅዱስ ስለ አለባበስ ጨዋነት ያስተምረል፡፡ «በተመሳሳይ ሁኔታ ሴቶች ደግሞ ራሳቸውን በጨዋ አለባበስ ያስጌጡ» (1ኛ ጢሞ. 2፡9) ፡፡ ይህ ክፍል ለታይታ የሚደረግ አለባበስን፣ ያሸበረቁ ቀለሞችንና በጌጣጌጥ መድመቅን ይከለክላል፡፡ የሰዎችን ትኩረት ወደ ለባሹ ለመሳብ ወይም አድናቆትን ለማግኘት ተብሎ የተቀየስ ቅያስ ሁሉ የእግዚአብሔር ቃል ከሚያዘው ጨዋ አለባበስ የተለየ ነው፡፡MYPAmh 227.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents