Go to full page →

በወጣቶች ውስጥ ትክክለኛውን መርህ መመስረት MYPAmh 244

ወጣቶች እግዚአብሔር የሰጣቸውን ኃይሎች በትክክል ማሻሻል እንዲችሉ ፅኑ በሆነ መርህ ሥር መሆን አለባቸው። ነገር ግን ወጣቶች የራሳቸውን ስሜት በጭፍንና ከመርህ ጋር ሳያገናዝቡት ይከተላሉ። ሁል ጊዜ በወላጆችና በአሳዳጊዎች አመራርና ጥበቃ ሥር መሆን ስለማይችሉ በራስ መተማመንንና ራስን መግዛትን መማር አለባቸው። ጥንቃቄ በተሞላ መርህ እንዲያስቡና እንዲተገብሩ መማር አለባቸው። MYPAmh 244.1