Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    በወጣቶች ውስጥ ትክክለኛውን መርህ መመስረት

    ወጣቶች እግዚአብሔር የሰጣቸውን ኃይሎች በትክክል ማሻሻል እንዲችሉ ፅኑ በሆነ መርህ ሥር መሆን አለባቸው። ነገር ግን ወጣቶች የራሳቸውን ስሜት በጭፍንና ከመርህ ጋር ሳያገናዝቡት ይከተላሉ። ሁል ጊዜ በወላጆችና በአሳዳጊዎች አመራርና ጥበቃ ሥር መሆን ስለማይችሉ በራስ መተማመንንና ራስን መግዛትን መማር አለባቸው። ጥንቃቄ በተሞላ መርህ እንዲያስቡና እንዲተገብሩ መማር አለባቸው።MYPAmh 244.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents