Go to full page →

የልጅነት ጋብቻ MYPAmh 278

ያለ ጊዜ ጋብቻ መደፋፈር የለበትም። ጋብቻን የመሰለ በጣም አስፈላጊና ውጤቱም በጣም ከፍ ያለ ግንኙነት በጥድፊያ፣ ያለ በቂ ዝግጅትና የአእምሮና የአካል ኃይሎች በደንብ ሳይዳብሩ በችኮላ ሊገባበት አይገባም። The Ministry of Healing, P. 358. MYPAmh 278.1