Go to full page →

ድል የሚያስከፍለው ዋጋ MYPAmh 67

ሰው ሰማይን ማግኘት እንዲችል ለማድረግ ክርስቶስ ሁሉንም ነገር መስዋዕት አደረገለት፡፡ አሁን ደግሞ የዘላለም ክብርን ማግኘት እንዲችል ለክርስቶስ በማለት በበኩሉ ምን መስዋዕት ማድረግ እንዳለበት መወሰን የወደቀው ሰው ኃላፊነት ነው፡፡ የደህንነትን ትልቅነትና ያስከፈለውን ዋጋ ለማገናዘብ ቅን አመለካከት ያላቸው ሰዎች ዘርን በእንባ በመዝራታቸው አያጉረመርሙም፡፡ በዚህ ሕይወት ተጋድሎና ራስን መካድ የክርስቲያን ድርሻው ነው፡፡ The Signs of the Times March 4, 1880. MYPAmh 67.6