Go to full page →

ራስን መስጠት MYPAmh 84

አዳኙ የተከፋፈለ አገልግሎት አይቀበልም። የእግዚአብሔር ሠራተኛ ራስን አሳልፎ የመስጠትን ትርጉም በየቀኑ መማር አለበት። ትርጉሙን በመረዳትና ለህጎቹ በመታዘዝ የእግዚአብሔርን ቃል ማጥናት አለበት። ይህንን በማድረግ ወደ ክርስቲያናዊ የከፍተኛ ብቃት ደረጃ መድረስ ይችላል። የመጨረሻ ፈተና ጊዜ መቆም የሚችልን ፍፁም ባህርይ በመመሥረት በየቀኑ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር አብሮ ይሰራል። አማኙ በየቀኑ ወንጌል ለወደቁ ሰብዓዊ ፍጡሮች ምን ማድረግ እንደሚችል የሚገልፅ አስደናቂ ሙከራ በሰዎችና በመላእክት ፊት ይሰራል። Gospel workers, P.113. MYPAmh 84.2