Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ራስን መስጠት

    አዳኙ የተከፋፈለ አገልግሎት አይቀበልም። የእግዚአብሔር ሠራተኛ ራስን አሳልፎ የመስጠትን ትርጉም በየቀኑ መማር አለበት። ትርጉሙን በመረዳትና ለህጎቹ በመታዘዝ የእግዚአብሔርን ቃል ማጥናት አለበት። ይህንን በማድረግ ወደ ክርስቲያናዊ የከፍተኛ ብቃት ደረጃ መድረስ ይችላል። የመጨረሻ ፈተና ጊዜ መቆም የሚችልን ፍፁም ባህርይ በመመሥረት በየቀኑ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር አብሮ ይሰራል። አማኙ በየቀኑ ወንጌል ለወደቁ ሰብዓዊ ፍጡሮች ምን ማድረግ እንደሚችል የሚገልፅ አስደናቂ ሙከራ በሰዎችና በመላእክት ፊት ይሰራል። Gospel workers, P.113.MYPAmh 84.2

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents