Go to full page →

ፈቃድን በሥራ ላይ ማዋል MYPAmh 100

ንፁህ ሃይማኖት በፈቃደኝነት ላይ የተመሰረተ ነው። በሰው ተፈጥሮ ውስጥ ፈቃድ ሁሉን የአካል ክፍሎች በቁጥጥሩ ሥር በማድረግ የሚገዛው ኃይል ነው። ፈቃድ ዝንባሌ ወይም ፍላጎት ሳይሆን በሰው ልጆች ውስጥ እግዚአብሔርን ለመታዘዝ ወይም ላለመታዘዝ የሚሠራ ወሳኝ ኃይል ነው፡፡ MYPAmh 100.1