Go to full page →

ዋናዎቹ የባህርይ መሰረታዊ ነገሮች MYPAmh 24

እግዚአብሔር ወጣቶችን አነስተኛ የሆነ የዕድገት ምኞት እንዲኖራቸው አይጠራቸውም፡፡እንደ ለአንድ ትልቅ መልካም ነገር ሊታመቅ የማይችል ፍላጎት፣ የማይበገር ጽናት፣ ከባድ ሥራን የመስራት ብቃት” የማይደክም ትዕግሥት ያሉ አንድን ሰው በሰዎች መካከል የተከናወነና የተከበረ የሚያደርጉ የባህርይ መሰረታዊ ነገሮች ሊጨፈለቁ አይገባም:: Patriarches and Prophets p. 602. MYPAmh 24.2